Passport Services

 

 

Passport Renewal or Replacement

በካናዳ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ለፓስፖርት እድሳት ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ–ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ የአገልጋይነት አክብሮት ነው ።

የመመዝገቢያ ሊንክ :https://immigration.gov.et/

Application steps ፣ የማመልከቻ ሂደት

1. Create Account ፣ አካውንት መክፈት

2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) ፣ አስፈላጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኤምባሲ መምረጥ

3. complete your payment ፣ ክፍያ መፈፀም

4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት ፣

 

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !

————————

ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ –ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ……

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia

Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia

Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia

TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia

YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia

Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/