በካናዳ ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት
ነሀሴ 8/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ የምክክር ሂደት ባለድርሻ አካል በማድረግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ አጀንዳቸውን በመስጠት በአካል ተሳትፎ እንዲያደርጉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም በካናዳ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኮሚሽኑ እ.ኤ.አ ከሰፕቴምበር 6/2025 ጀምሮ በካናዳ ቶሮንቶ በሚያዘጋጀው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ ላይ እና የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎችን በሚያስመርጥበት መርሃ-ግብር […]
በካናዳ ለምትኖሩ የኢትዮጵያዊያን ዳያሰፖራ አባላት Read More »









