Passport Services

 

 

Passport Renewal or Replacement

በካናዳ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ለፓስፖርት እድሳት ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ የአገልጋይነት አክብሮት ነው

የመመዝገቢያ ሊንክ :https://immigration.gov.et/

Application steps የማመልከቻ ሂደት

1. Create Account አካውንት መክፈት

2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) አስፈላጊ መረጃ መሙላት በቅርብ ያለን ኤምባሲ መምረጥ

3. complete your payment ክፍያ መፈፀም

4. Submit ማመልከቻው ማስገባት

 

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

ሁሉም ሰው የሚታወቅባት ኢትዮጵያ !

————————

ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ……

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia

Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia

Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia

TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia

YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia

Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/